MENU

Fun & Interesting

ድምፃዊ እንዳለ አድምቂ የምናሉሽ ረታ የቅርብ ጓደኛ ሆኖ ለአሸብር በላይ ሚዜ ሆነውና ሰርጋቸውን አደመቀው

Mese Show 19,852 1 month ago
Video Not Working? Fix It Now

መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events Mese Show

Comment