By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - ይህ ፖድካስት ጠቃሚና ለህይወት አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ዶክተር ምህረት ከሌሎች በሚነሱት ጉዳዮች ላይ ዕውቀትና ጥበብ ካላቸው አንጋፋ ባለሙያዎች ጋር ያሚያደርገው ውይይት ነው።
የዛሬው እንግዳችን ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ - የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሲሆን - የተማረው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን በተለያዩ ሀገሮች በሙያው የሰራ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ወደ ሀገሩ ተመልሶ ማርሻ የተባለ ሆስፒታል ከፍቶ ሌሎች ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ባለሙያዎችን በመጨመር የተለያዩ ቀዶ ህክምናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል። ዶ/ር ቴዎድሮስ ከህክምናው ሙያ ባሻገር መሳልና መጻፍ ያዘወትራል። ዶክተር ቴዎድሮስ በመሰረተውና በሚመራው ሆስፒታል አገልግሎት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል፣ አድራሻውን መጠቀም ወይንም ድረግጻቸውን ልትጎበኙ ትችላላችሁ።
Marcia Surgical Center
https://ethiosurgery.com
marcia@ethiosurgery.com
Bole Road , behind Dembel , Addis Ababa, Ethiopia
+(251)-115579490