የዘመናይ ሴት ዋና መገለጫዎች መካከል አንዱ ኮንፊደንስ ወይም በራስ መተማመን ነዉ፡፡ እንዲት ሴት እንዴት በራስ መተማመኗን ትገንባ?፣ ከልክ ያለፈ በራስ መተማመንስ ይጠቅማል ወይስ ጉዳት አለው?