የኢትዮጵያ ፋኖ የሚል ማወናበጃ እያመጡ ነው። ፋኖ የአማራ ፋኖ ብቻ ነው። እስክንድር ነጋ የትም አልሄደም። ከበስተጀርባ ሆኖ ሴራውን እየሸረበ ነው። ምሁራኖቻችንና ሃኪሞቻችን ሲገደሉ ምንም አመጽ አለመቀስቀሱ ጥቃትን መላመዳችንን አመላካች ነው። የአማራን ህዝብ ቅስቀሳ የማያደርጉ የዳያስፖራ ሚዲያዎች ለሆዳቸው የቆሙ ናቸው።