MENU

Fun & Interesting

ትረካ - አብዮት ጠባቂዎቹ እና ጓድ እርገጤ መድቤ| ገነነ መኩሪያ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት 39,552 lượt xem 2 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ እና ታሪክ ሰናጁ ገነነ መኩሪያ ካስነበበን በርካታ መፅሐፍቶች ውስጥ "ኢህአፓና ስፓርት"ን የሚረሳ የለም።
ይህ መፅሐፍ በሦስት ክፍሎች የቀረበ ሲሆን በተጨማሪነትም ''መኩሪያ'' እና ''ፍትሐዊ የጠጅ ክፍፍል'' የሚሉ ስራዎቹን አበርክቶልናል።
እኛም ለዛሬ ''የአማርኛ መፅሐፍ'' ትረካ መሰናዶችን "ኢህአፓና ስፖርት" ቁጥር አንድ መፅሐፉ ላይ ያገኘነውን እውነተኛ ታሪክ መርጠን... ይዘን ቀርበናል።
ትረካውን እንደምትወዱት ተስፋ በማድረግ እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን እንድትቆዮ ጋበዝናችሁ!

ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

https://youtu.be/eEJNOfDkCUY?si=R-Tu6_mCbzwqlSuP


00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ




#ገነነመኩሪያ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #genenemekuriya #genene_mekuria #sports #eprpethiopia #eprp_derg #eprp #ኢህአፓ #ገነነ_መኩሪያ

Comment