ሰላም ውድ የ ቻናሌ ተከታታዮች ዛሬም እናንተን ያስተምራል ለ ሀገራችንም ይጠቅማል በሚል በምኖርበት ሀገር ጃፓን ለጉዳይ ወደ ቀበሌ ሄጄ ያጋጠመኝን መስተንግዶ እና ቅልጥፍና ላስጎበኛችሁ ወደድኩ። በ ቪዲዮው ላይ እንደገለጽኩት የዚህ ቪዲዮ አላማ የሚያስተምረውን ብቻ እንድኖስድ ስለሆነ በ ሌላ መንገድ እንዳታስቡት........ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ.....አመሰግናለሁ።