MENU

Fun & Interesting

እረ ወይኔ በሳቅ አፈነዳኝ!የህዝቡን ኑሮ በሙዚቃ ና በቀልድ ቶሎ የሚነግረን ኮሜዲያን ሐብታሙ ።

Mese Show 158,135 lượt xem 2 months ago
Video Not Working? Fix It Now

መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።


#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events

Comment