የቤተሰቦቼን ናፍቆት የማስታግሰው በቁርአን ነው! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
ተወዳጁ "የኔ መንገድ" ዝግጅታችን እንደስከዛሬው ኹሉ በብዙ ውጣ ውረድ የተፈተነ ክራሞት ያላቸውንና ማግኘት እየፈለጉ በእምነታቸው ሰበብ የናፈቁትን ቤተሰብ "የናፈቁኝን ቤተሰቦቼን ረሃብ የማስታግሰው በቁርኣን ገፆች ውስጥ ነው" እያሉ በሕይወት መንገዳቸው ላይ ከምሽቱ 03:00 ጀምሮ ያመላልሱናል። በርከት ያሉ ጥያቄዎችን ተሸክመውም ቢኾን ሲያገለግሉት የቆዩትን እምነት እንዴትና በምን መንገድ ሊሰናበቱት ጨከኑ? እስልምናስ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ ነበረው? ተወዳጁን የኔ መንገድ ዝግጅት ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በመከታተል ከአስገራሚው የእንግዳችን ሃሳቦች ጋር አብረው ይዝለቁ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
YouTube👉
http://youtube.com/@minbertv1
Facebook👉
https://www.facebook.com/minbertv/
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!