የጾም ጥብስ ቴስቲ ሶያ በቤታችን የሜሰራ ምርጥ እና ልዩ የሆነ የምግብ አሰራር ሴሆን ከሰራችሁት በጣእሙ በጣም ትደነቃላችሁ እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ አይታችሁ አድናቋታችሁን ቀምሳችሁ አስተያየታችሁን አኑሩ