MENU

Fun & Interesting

ፋሲካን በዳጊ ቤት

Daggy's Lifeclass 406,782 2 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። የፋሲካ በዓል አከባበር በዳጊ ቤት ምን እንደሚመስል በዚህ ቪዲዮ ይዘን መተናል፤ ቪዲዮውን ተጋበዙልን። የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 አሁኑኑ ይመዝገቡ። ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽 ቴሌግራም - https://t.me/daggys_lifeclass ፌስቡክ - https://www.facebook.com/DaggysLifeCl... ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass ትዊተር - @daggyslifeclass ቲክቶክ - @daggys_lifeclass Samtella | ሳምቴላ ዩቲዩብ ቻናል - https://www.youtube.com/@SAMTELLA./videos

Comment