MENU

Fun & Interesting

ቁርአንን በተጅዊድ እንማር ለጀማሪወች |ሱረቱ አሽ_ሸምስ سورة الشمس | በኡስታዝ #ሰኢድ_አደም_አሊ #Quran in Tajweed for beginners

Video Not Working? Fix It Now

🌹: عن معاوية بن أبي سفيان رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : «من يُرِدِ الله به خيرا يُفَقِّهْهُ في الدين». رواه البخاري ومسلم 🌹: ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰ.ወ.ሰ እንዲህ ብለዋል (አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን እንዲማር ያደርገዋል) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ኑና ዲናችንን አብረን እንማር የኛ አላማቺን ባለቺን ትንሽ ኡቀት ወንድሞቻቺንን የኢልምን የኡቀትን ምንገድ ማሳየት ነው አንድ ጣሊበል ኢልም ምንገዱን ካየ ቡሃላ በዛ ምንገድላይ መጎዝ ይቀለዋል አቅጣጫዉ ስላሳየነው ምንገዱን ለማየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን የምንለቃቸዉን ትምህርቶች በመከታተል የምንገዱ አቅጣጫ ተካፋይ ይሁኑ ዩቲዮብ ቻናል https://youtube.com/@iiqra38?feature=shared ትሌግራም 1 https://t.me/iiqra38 ትሌግራም 2 https://t.me/seidademfamili ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/IcMBBa8F3C8BOe6pBh1QtT በኢሞ ለሴቶች ብቻ ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ እዲሁም ቃኢዳን እየገባቹህ መቅራት ትቺላላቹህ. ! https://s.imoim.net/9Oxklj?from=copy_link

Comment