ሴት ልጅ መች ማግባት አለባት? ( እድሜ እና ትዳር ) - የ52 ዓመት ሴት ተለምና ያገባችበት ሚስጥር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ቀርሜሎስ አስጎብኚ በተዋጣለት የ 13 ዓመት የማስጎብኘት ልምዱ የፊታችን የቁስቋም በዓልን በማስመልከት ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግብፅ አዘጋጅቶ በምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡
መነሻ ቀን ህዳር 4 መመለሻ ቀን 15 ሲሆን ሼር በማድረግ ለወዳጆችዎ ያድርሱ።
በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ
1ኛ/እመቤታችን በስደት የኖረችበትን የቁስቋም ገዳምን
2ኛ/ ሙሴ አስሩን ትዕዛዝ የተቀበለበት የሲና ተራራን
3ኛ/ ቅዱስ ዘይት የሚያወጣውን የእመቤታችን ስዕለ አድኖ
4ኛ/ እመቤታችን የተገለጠችበት ዘይቱን ማርያም
5ኛ/ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከራን የተቀበለበትን ቦታ
6ኛ/ የምንኩስና እና የብትውትና ጀማሪ የሆኑት የአባ እንጦስ እና አባ መቃርስን እና የኢትዮጵያዊው የሙሴ ፀሊም ገዳማት
7ኛ/ ጣፋጭ እና ሬት ውሀ የሚያወጣውን ባህር
8ኛ/ የወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ መንበርን በአሌክሳንድርያ
9ኛ/ ሌሎች በርካታ መንፈሳዊ ቦታዎችን እና እንደ ፒራሚድ ያሉ ታሪካዊ ቦታዎችን እንጎበኛለን
አድራሻ ፡ ከ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በፀጋ የእናቶች ሆስፒታል ጋር ሳይደርስ
ስልክ 09-47-27-27-27 / 09-47-21-21-21
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅https://youtube.com/@MelhkMediaOfficial
✅https://youtube.com/@GabchaTubeOfficial
✅https://www.facebook.com/melhekcenter
✅https://t.me.com/MelhkMediaOfficial
#melhk tube #melhk #melke #ethiopian #እድሜ #እድሜ እና ትዳር #የጤና መረጃ
#እድሜ እና ትዳር #52 ዓመት ሴት #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #ሚስጥር #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic