ድምፃዊ አንዷለም ጎሳ፣ በባለቤቱ ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ከቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አጠገብ ባለው በባዕለወልድ ቤተክርስቲያን ሲፈጸም፣ በፖሊሶች ታጅቦ እንዲገኝ ከተደረገ በኋላ፣ ወደ እስር ቤት እንዲመለስ ተደርጓ https://youtu.be/aDsH42efgWg #NewsUpdate #Oromo #axumtube