በዚ ፆታና ሚናች መለየት በማይፈለግበት ዘመን ለሴት ልጅ ማንነትዋን አለመኖር አድካሚና አሰልቺ ነው፥ ብዙም ምክንያት እየተደረደረ ወንዳወንድነትሽ እየተቆለጻጸሰልሽ ኖረሻል ግን ደክመሻል ዝለሻል ታዲያ አይበቃሽም? ታናሼ ሴትነትን እንለማመድ!እንኑረው