ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራ ስምንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከዶክተር አብርሃም አምኃ ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ስለሜታፊዝክስ ስለመንፈሳዊነት ስለሰው አሰራር እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ተወያይተናል::ሙሉውን ተመልከቱ::ተማሩ::