MENU

Fun & Interesting

ትዝታ ከሰሜን ሆቴል እስከ ማዘጋጃ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

ebstv worldwide 59,962 lượt xem 9 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ዘወትር ሰኞ ምሽት በአቅራቢ ዮናስ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ በዛሬው ፕሮግራም ከሰሜን ሆቴል እስከ ማዘጋጃ ትዝታዎች እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል

Every Monday night, memories curated and presented by presenter Yonas are featured on EBS in the program 'Tizta Kesemen Hotel Eske Mazagaja'."

ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።

"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Comment