MENU

Fun & Interesting

ህልም እንፈታለን || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Minber TV 26,885 1 year ago
Video Not Working? Fix It Now

ዛሬም በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ለህይወት ቅርብ የኾኑ ጉዳዮችን እያነሳሳን አብረን እናመሻለን። ከሸይኻችን ጋር የበርካቶች ጥያቄ ስለኾነው "ህልም የማየትና የማስፈታት" ሥርዓት እየተወያየንና በጉዳዩ ዙሪያ አዳዲስ ነገሮችን እየቀሰምን የምንቆይ ሲኾን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ደግሞ በተውበት ጥላ መቆየት ጊዜያዊ ተግባር ሳይኾን የህይወት ዘመን ተልዕኮ መኾኑን እያወሳንና፤ ወደ አላህ ለመመለስ ከአሁን የተሻገረ ቀጠሮ እንደማያዋጣ ከኡስታዝ በድር ሁሴን እያደመጥን እናመሻለን። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv/ Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Comment