ሁኔታዎችን እንዲሆኑ በመፍቀድና በመቀበል ቫይብሬሽናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንደምንችልና ህይወታችን ላይ የተሻለ ለውጥ እንዴት ማምጣት እንደሚቻል በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #ethiopia #metaphysicalpsychology #knowthyself #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ