ኑሮ በካናዳ//ካንሰርን እንደ ጉንፋን አቀለልሺልን//ከርቤ መድሐኒት ሆኖኛል /ዋስትና እድር እስክሬን አስቀምጦ ገንዘብ ከመለምን ይታደገናል
በዛራው ኑሮ በካናዳ ፕሮግሪማችን የረዥም ግዚ የካናዳ ነዋሪ ከሆነችዉ እንግዳዬ እናኑ ቶላ ጋር በድጋሚ ከሪሳ የህይወት ተመክሮ በመነሳት እሳላይ የደረሰውን ካንሰር እዲት አርጋ እዳስታመመች እና ስለ ዋስትና እድር አስክሬን ይዞ መለመን ሊበቃ ይገባል በሚለው ዙርያ ጠቃሚ ሀሳቦችን አካፍላናለች