ማማ በሰማይ በሚል እርዕስት የተፃፈውን የሕይወት ተፈራን መፅሐፍ መነሻ በማድረግ ስለ ቡድን አስተሳሰብ እና ተመሳሳይ ሃሳቦች ሰሎሜ ታወያየናለች፡፡
ረቡዕ ከምሽቱ 2፡30 በፋና ቲቪ
In this Episode, Selome discusses about group thinking and its manifestations in this generation centering it around the issues entertained by Hiwot Tefera on her renowned book Tower in the Sky.
ሰሎሜን ለማግኘት በፌስቡክ ገፅ፡https://www.facebook.com/SelomeShow/ እና በዩቲዩብ ቻነል: https://bit.ly/2JPMye7 ማግኘት ይቻላል