ይህቺ ወጣት ታሪኳን ስትነግረን ነፍሳችንን አስጨነቅን:: የልጅነቷ ታሪክ ፊልም እንጂ እውን አይመስልም::በሁለት ሰው ብትደፈርም በቤተሰቦቿ ስቃይንም አይታለች::እያደመጥኩኝ ስለከበደኝ ቀረፃውን አቋረጥኩኝ:: እስቲ እናንተው አይታችሁ ፍረዱ::