MENU

Fun & Interesting

መልክአ ሥላሴ በዜማ ከጽሑፉ ጋር በመልአከ ሕይወት ፍሥሐ ድንበሩ።

Video Not Working? Fix It Now

#Betel_eotc#ቤቴል_ኢኦተቤክ#መልክአ_ሥላሴ_በዜማ የመልክእን ዜማ ደጋግሞ መስማትና ማዳመጥ በማኅሌት ጊዜ ማንኛውንም መልክእ ሳይደናገሩ ለማለት ይጠቅማል፤ የምልክእን ዜማ ከመምህራን ተቀምጦና ወንበር ዘርግቶ አይማሩትም በማዳመጥና ማኅሌት ላይ ከሊቃውንቱ ጋር አብሮ በማለት ሳይታወቅ ወደውስጥ ጠልቆ ይገባል እንጂ። የመልክእ ዜማ አንዳንድ ዐመል ካላቸው ቀለማት በቀር ባብዛዛኛው ተመሳሳይ ስለሆነ የተወሰኑ የመልክእ ዜማዎች ካጠኑ ሌላውን በዚያው ምልክት ማለት ይቻላል።

Comment