በዋናነት ስለ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማሩት ትምህርት ነው።ሌሎች ከማህበራዊ ሕይወታች ጋር የሚገናኙ ሀሳቦች ስለ ትዳር ወዘተ.. ከቅዱሳን ታሪክ ጋር እያስማሙ ድንቅ አድረገው ያስተምሩናል።ሰምተን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። Ethiopian_Orthodox #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን#abagebrekidan#ጭንቀት #ትዳር #ጋብቻ