MENU

Fun & Interesting

የትም ቢሆን እውነትን እመሰክራለሁ | ዘነበ ወላ (ደራሲና ጋዜጠኛ) @zenebewola ምርኩዝ 28 | "የከውኑ ሞገስ 6" |#ሕያው_አሻራ #ምርኩዝ28

Minber TV 97,323 lượt xem 5 months ago
Video Not Working? Fix It Now

#ምርኩዝ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV

@zenebewola
በተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ተወዳጆቹ ዱዓቶች ዑስታዝ በድር ሁሴንና ዑስታዝ ያሲን ኑሩ የረሱሉን (ﷺ) የአመራር ብቃት፣ የማኅበረሰብ አወቃቀርና የሥነምግባር ልቅናን በጣፋጭ አንደበት አቅርበው ነበር። የረሱልን (ﷺ) ልቅና ለመመስከር ሙስሊም ካልሆነ የእውነት ሰው መሆን ይጠይቃል። ሚዛናዊ አስተሳሰብ፣ ፊት ለፊት የሚታየውን አምኖበት መናገር የእውነተኛ ሰው መገለጫ ነው። ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ በምርኩዝ መድረክ ይህንን ነበር ያደረገው። የከውኑ ሞገስ 6 ምርኩዝ 28 ነሐሴ 26/2016 በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ተከናውኖ ነበር።

#ሕያው_አሻራ
#የከውኑ_ሞገስ_6
#ክፍል_2

ህልም-ትጋት-ስኬት
#ምርኩዝ!

Copyright @MinberTV

👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 http://youtube.com/@minbertv1
📍Facebook👉 https://www.facebook.com/minbertv
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 https://www.tiktok.com/@minber_tv
📍Instagram 👉 https://instagram.com/minbertv
📍X / Twitter 👉 https://twitter.com/minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com

Comment