ዕጣነ ሞገር ቅኔ በመሪጌታ ጸጋዘአብ ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ኣሥመራ
ዕጣነ ሞገር ቅኔ እምሃበ መሪጌታ ጸጋዘአብ ዘደብረ ብርሃን
2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
ጠቢበ ጠቢባን አብርሃም ዘበግብረ አሚን ብሑት፤
ምስሌሁ ለይስሐቅ ወልደ ስብሐት፤
ተሰይመ ንጉሠ ክብራ ለሃገረ አሚን ስፍህት፤
ወህዝበ ሃገሩ መንክራት፤
ሰምርዎ ደርገ አኮኑ ማእመረ አሚን ሥርዓት፤
ወማሰኑ በቀስተ ጸሎቱ ግልፈዋት ፈያት፤
አብርሂ ጽዮን ምድረ ኤርትራ ብርሃነ አሚን ዘሄት፤
እስመ በጽሐ ለኪ ሱላሜ ንጉሠ ግእዛን ሕይወት፤
ወአክሊለ ብርሃን ሃይማኖት፤
ተሰርገዊ ርእሰ በእደ ጳጳሳት፤
ላዕካኒሁ ለንጉሥ ጤት።