አሰላሙአለይኩም ሰላም ሰሑላም እንደት ናችሁ ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ያአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ላይ ይስፈን ይህ ቻናላችን አልቃኢደቱ ኑራንያ ተከታታይ ደርሶችን የምንለቅበት ቻናላችን ነዉ ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ