MENU

Fun & Interesting

ርእይ፥ የግብ ፣ የትግልና አመራር መርሆዎቻን ማሳየት ለፋኖ ወቅቱ የሚጥይቅው ግዴታ ነው!! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

Video Not Working? Fix It Now

በድንግዝግዝ መምራትና መመራት ዋጋው ብዙ ነው!! ከነዓንን በአእምሮ ሳይለሉ፥ መሪዎችን ሳኣወጡና ሳያምኑ፥ ለማመን የሚያበቃ መርህ ሳያስቀምጡ በረሃውን መቋረጥ፥ ጠላትን ሳይሰለቹ መዋጋት፥ ርስት ወርሶ በሰላም መኖር አይቻልም። በግለሰቦችና በብልጣብልጦች ፐሮፓጋንዳ የታላቅ መከረኛ ሕዝብን የህልውና ተጋለሎ ማሰነካከል ወንጀል ብቻ ሳይሆን በሰው ልጅ ነፍስ ላይ የሚፈጸም ኃጢአት ነው። የ50 ዓመታት ሕዝብ አታልሎና በመንጋነት አስከትሎ፥ በነነጻትና በለውጥ ስም የተካሄደ የብልጦች ናጻ አውጭዎችና አብዮተኞች ፍሬ አሁን ለምንገኝበ ትፋት መንስዔ መሆኑ እየታወቀ በተመሳሳይ መንገድ የአማራን የህልውና ትግል በብልጦችና በቁማርተኛ የፋኖ መሪዎች ማክሸፍ መፍቀድ አይገባም!!! Telegram: https://t.me/+io2m-XA1OBE2NmM0 ትዊተር፦ @fwakie FB:- https://www.facebook.com/fwakie Blog:- https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com

Comment