ፍቅር ከዊንታ ጋር ለትዳር የምትፈልጋትን ሴት ማወቅ አለብህ የወደድካት ሁሉ ሚስት አትሆንህም ብዙዎችን ያሳዘኑ ሴቶች የሚያሳዩትን ባህሪ ማወቅ የተሳሳተ ውሳኔ እንዳትወስን ይረዳሃል፡፡