MENU

Fun & Interesting

የቴስላ አባት የኦርቶዶክስ ካህን ነበሩ | የልጅነቱ መንፈሳዊነት የስኬቱ መሰረት ነበር| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.91 |ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

Manyazewal Eshetu 39,282 2 days ago
Video Not Working? Fix It Now

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በዘጠና አንደኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ​⁠ ከዶከተር ሮዳስ ታደስ ​⁠ ​⁠ ጋር በታች በተዘረዘሩት ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል:: ​1) "If you want to find the secrets of the universe, think in terms of Energy, frequency and Vibration." ኒኮላ ቴስላ ይላል። Energy, Frequency, Vibration ምንድን ናቸው? የኢትዮጵያ ጥንታዊ ዕውቀት በዚህ ላይ ምን ይላል? 2) ቴስላ “If you only knew the magnificence of the 3, 6 and 9, then you would have the key to the universe” ይላል። ይህን ከኢትዮጵያዊ ዕውቀት ጋር እንዴት ይያያዛል? 3) የቅዱስ ያሬድን ዜማ በቁጥር እንዴት ይታያል? 4) ሶልፌጂዮ ፍሪክዌንሲ ያለው ኃይል እንዴት ነው? 5) የግእዝ ቀመር ተማሪዎች ምዝገባ እንዴት ነው? 💥 ለዶክተር ሮዳስ ታደሰ ትምህርት ለመመዝገብ በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦ (202) 643-3620  ይደውሉ። በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦  0911827336 ወይም 0925354271 👉 ለምዝገባ በውጪ ላሉ፦ 🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happily  extending some discounts to our future students* 🔥 *If you are applying from out side of Ethiopia, PLEASE use the links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.* 👉 *1. This Link gives you a $30 Discount  for Qemere Geez I  [Geez Gematria]* https://square.link/u/L21tk5AM 👉 *2. This Link gives you a $30 Discount for Sine-Felek I  [Astronomy]* https://square.link/u/eOBVh9L1 👉 *3. This Link gives an additional $90 Discount for those who are taking both Courses* https://square.link/u/1IfOhLnQ

Comment