ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ እና ከገነት አህፈሮም ጋር ጥልቅ ውይይት አሳልፈዋል::የሰው ልጆች የስቃይ ሁኔታ : እኛ ማ እንደሆንን: consciousness ምን እደሆነ: እንዴት ሁሉም ነገር ከሁሉም ነገር ጋር እንደተገናኘ : ነፍሳችንን ለማዳን ምን ማድረግ እንዳለብን እና ሰለበርካታ ጉዳዮች ተወያይተናል::አብራችሁን ቆዩ::