"አል-ገኒይ ፤ አል-ሙግኒ" እመኑኝ ድኾች አይደለንም!!! || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ ||
ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ዛሬም በተለመደ ቅርፁ ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ወደ ተመልካቾቹ ሲደርስ ሸይኻችን "ስማችሁ ማነው?" ሲሉ እየጠየቁን ያመሻሉ። ከአላህ መልካምና ውብ ስሞች ጋር በግሩም ሁኔታ እያስተዋወቀን የሚገኘው ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ቆይታው "አል ገኒይ - አል ሙግኒ"ን እያነሳ የአማኞች ሃብትና መብቃቃት ምንጩ ምን እንደኾነ እያወሳ ይቆያል። በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ለ50 ዓመታት ያህል ሳዑዲ ቆይተው ከተመለሱና መዲናን በኤሌክትሪክ ሳይሆን በፋኖስ ሳለች ከሚያውቋት እንግዳ ጋር የማይጠገብ ወግ አለን።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
YouTube👉
http://youtube.com/@minbertv1
Facebook👉
https://www.facebook.com/minbertv/
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#አል_ገኒይ
#አል_ሙግኒ
#Al_Geniy
#ustaz_Bedr_Hussen
#ኡስታዝ_በድር_ሁሴን
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#Minber_TV
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!