ያለህን ከምትወደው ጋር ካልተካፈልከው መኖር ምን ትርጉም አለው /ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ/ Ahadu podcast 22
ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል