ሰላም ውድ የሶሊያና ሾው ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? ሶሊያና ሾው ከአዲስ እንግዳ ጋር ተመልሷል:: የዛሬ እንግዳችን የህይወት ክህሎት አስተማሪ ኤባ ተስፋዬ ነው:: ይህ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን ሲሆን በዚህም ክፍል ስለ ኤባ ማንነት ስለ ፍቅር ህይወቱ እና ስላጋጠመው የፍቅር ውጣውረድ በደንብ ተጨዋውተናል:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁን ቆዩ::
በሶሊያና ሾው ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ እንዲሁም Review የመደረግ ምርት እና አገልግሎት ካላችሁ ደውላችሁ አግኙን
📞 0978272938