MENU

Fun & Interesting

ባልሰልም ኖሮ ትልቅ ዘፋኝ እሆን ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ

Azan Films Ahmed nurye 29,983 4 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ጥበብ ( ጥበባዊ ጥሪ) ብዙ ሰወች እስልምናን ማወቅ ይፈልጋሉ እኛ ሙስሊሞች ግን እስልምናን ለሙስሊሞች እንጂ ከእስልምና ውጭ ላሉ ሰወች ሰብከን የምናውቅበት መንገድ ጠባብነው የለም ማለት በሚያስችል ደርጃ ኸውለት እንዳለ ሙስሊም ከሆኑ ቤተሰቦችዋ ስለምትሄድ በተግባር የእስልምናን ጥሩነት ተመለከተች አልሀምዱሊላህ ሰለመች ሌሌቹን እንዴት ወደ እነሱ እንሂድ የቤት ስራ Hawlet Endale tube. እናበርታታት AZAN FILMS. Ahmed nurye( ጥበባዊ ጥሪ) LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ እንዳትርሱ 0911227666 0911825975

Comment