አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ ገዜጣዊ ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ ከ ጅን ጋር የተደረገ ሲሆን ሰወቹ ከጅኑ ጋር የተገናኙት እዲህ ነበር ኢስማኢል የተባለው ግለሰብ በጅኑ ይለከፋል ከዛም ሩቂያ በማድረግ ሙሀመድ ኢሳ ዳውድ የተባለው ግለሰብ ጅኑን የስለቅቀዋል ከዚያም ጅኑን ኢስላምን እንዲቀበል ጥያቄ ያቀርብለታል ጅኑም አሽ በማለት ከሙሀመድ ኢሳ ዳውድ ሻሃዳ በማድረግ ወደ ኢስላም ይገባል ከዚም ሙሀመድ ከጅኑጋር ጥሩ ወዳጅነተ ይፈጥራል ይህ በእንዲህ እያለ ሙሀመድ ጅኑን ስለናተ አለም በተመለከተ ለምን ኢንተርቪው አላደርግህም በማለት ጥያቄ ያቀርባል ጅኑም እሽ በማለት ተቀጣጥረው ይለያያሉ በመቀጠል ሙሀመድ አንድ በግብፆ ዉስጥ ካለ ታዋቂ አሊም ጋር በመሆን በቀጠሮው ቦታ ይገኛል ጅኑም በትክክለኛው ቅርፁ በመሆን ቃለምልልሱን እንዲህ ይጀምሩታል