Today our guest is abubekr alemu muhe ,
Starting from the late 1990s, Brother Abubakr Alemu has been contributing thoughtful and accurate articles to various political and Islamic publications. Among the magazines he has written for are Addis Admas, Awuramba Times, and Selefiya.
Later, between 2002 and 2004, he was one of the founders of the renowned monthly magazine " yemuslimoch guday " , which ceased publication after a few years. In this magazine, he regularly contributed a column titled Quds Will Prevail, where he wrote a series of articles about Palestine.
Subsequently, he co-founded the magazine Bi’ir along with other collaborators, contributing many insightful articles.
Brother Abubakr Alemu is also well-known for his translation and teaching of seven Islamic books, which have significantly resonated with the public. Among these books are The Victorious Generation, The Four Stars, Journey to Happiness, How Should We Live with the Noble Qur'an?, and The Lives of the Sahabah. These works are widely recognized, frequently reprinted, and have had a lasting impact.
In this podcast we have talk about Quran .
Quran! A powerful book that we do not understand its absolute miracle!
Everything I heard about the Qur'an shocked me! It's amazing, Wolahi!!!
You will be surprised by our podcast!
Enjoy it .
የዛሬዉ እንግዳችን አቡበከር አለሙ ሙሄ ይባላል ።
ወንድም አቡበክር ዓለሙ ቀደም ሲል ከ1990ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በተለያዩ ፖለቲካዊና ኢስላማዊ ጋዜጦች ላይ በትክክለኛና በብዕር ስሙ የተለያዩ መጣጥፎችን ይጽፍ የነበረ ሲሆን፣ ከጻፈባቸው ጋዜጦች ውስጥ "አዲስ አድማስ" "አውራምባ ታይምስ" እና "ሠለፊያ" ጋዜጦች ይጠቀሳሉ፡፡
በኋላም ከ2002 እስከ 2004 ድረስ በኅትመት ላይ የቆየችው "የሙስሊሞች ጉዳይ" የተሰኘችው ዝነኛ ወርሃዊ መጽሔትን ከመሠረቱት ወንድሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በዚህቹ መጽሔት "ቁድስ ትጣራለች" በሚል አምድ ሥር ስለ ፍልስጤ ተከታታይ መጣጥፎችን ያስነብብ ነበር፡፡
በኋላም "ብዕር" የተሰኘች መጽሔት ከሌሎች ባልደረቦቹ ጋር ሆኖ በመመሥረት በርካታ መጣጥፎችን አስነብቧል፡፡
ወንድም አቡበክር ዓለሙ በይበልጥ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው ተርጉሞ ባሳተማቸው ሰባት ኢስላማዊ መጻሕፍት ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ "ድል አድራጊው መጻኢ ትውልድ"፣ "አራቱ ክዋክብት"፣ "ጉዞ ወደ ደስታ"፣ "ከታላቁ ቁርኣን ጋር እንዴት እንኗኗር?"፣ "ሓያቱ ሶሓባ" በተደጋጋሚ የታተሙ፣ የታወቁና ተነባቢነትን ያተረፉ ናቸው ።
በዚህ ፖድካስት በስፋት ስለ ቁርአን አዉርተናል ።
ቁርዐን !
ፍፁም ተአምርነቱ ያልገባን ሃያል መፅሀፍ !
እኔ ስለ ቁርዐን የሰማሁት ሁሉ አስደንግጦኛል !
አጃኢብ ነዉ ወላሂ !!!
በፖድካስታችን እናንተም ትገረማላችሁ !
መልካም ቆይታ !
/ / / / / / / / / / / /
❌የእረፍት ቀን መጠበቅ ቀረ
❌የማታ ት/ቤት ስለመሄድ ማሰብ ቀረ
❌ስለ ርቀት፣ ትራፊክ እና መጓጓዣ መጨነቅ ቀረ
❌ትርፍ ወጪ እና ድካም ቀረ
❌የተጣበበ ጊዜዎን ከት/ት ጊዜ ለማስማማት መቸገር ቀረ
እንዴት?
✔️ ከቤትዎ ሆነው
✔️ በኦንላይን
መማር ይችላሉ!
ምዝገባ ተጀምሯል 🖥
ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
➡️https://t.me/brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/brightlanguagescenter
https://t.me/Brighttutorialcenter
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter