MENU

Fun & Interesting

❗️በጦርነቱ❗️ የአፄ ይኩኖዓምላክ የእጅ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን በጦርነቱ ምንም አልሆነችም፤፤ ገነተ ማርያም የገነት አምሳያ

Video Not Working? Fix It Now

❗️በጦርነቱ❗️ የአፄ ይኩኖዓምላክ የእጅ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን በጦርነቱ ምንም አልሆነችም #lalibela #lidet #timket #ethiopia #2021 #ethiopia #october ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቴቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡ በ Facebook https://www.facebook.com/ET-ART-MEDIA-102803251290615/ ብለው ይግቡ በ INSTAGRAM et_art_media_official ብላው ይፈልጉን በ TELEGRAM https://t.me/etartmediaa ብላው ያገኙናል በዋትስ አፕ እና ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን። #share: #like : #subscribe *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ #0912656342 በቴሌግራም #0939048556 *ፃፉልን

Comment