#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ከሥጦታዎች ኹሉ በላቀው የሒዳያ ብርሃን ለመድመቅና በሁለቱም ዓለም ስኬትን ለመጎናፀፍ በርካቶች ሕይወትን እስከመክፈል በደረሰ ዋጋ አልፈዋል። በርግጥም ለሰው ልጅ የመፈጠርን ዓላማ በወጉ ከመገንዘብ ሕይወትን ሚዛናዊ ኾኖ እስከመምራት በሚደርሰው የሒዲያ ፀጋ ከመፍካት በላይ ሥጦታ የለም። የዛሬው የኔ መንገድ ዝግጅታችን ከመደበኛ የስቱዲዮ ቅርፁ ፈቀቅ ብሎ ወደ አንድ ሥፍራ ያቀናል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
YouTube👉 https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA
Facebook👉
https://www.facebook.com/minbertv/
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!