MENU

Fun & Interesting

በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ

Video Not Working? Fix It Now

ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች 00:00 - የመኖር ጥያቄ 01:15 - ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ ነገሮች 02:53 - 1) ደስተኛ አልነበርኩም! 08:00 - 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም! 11:17 - 3) እራሴን አልተንከባከብኩም! 15:41 - 4) የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነዉ! 18:31 - 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም! 21:14 - 6) ሰዎችን አረዳሁም! 23:57 - 7) ለህልሜ አልኖርኩም! 27:13 - 8) ለምንድነዉ የለፋሁት? 33:52 - 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም! 36:34 - 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበር! 38:42 - ማጠቃለያ ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጫቸው 10 ነገሮች በተለያየ ህመም ምክኒያት በህይወት ጥቂት ጊዜ የቀራቸው ሰዎች ቀሪ ጊዜያቸውን ያለ ስቃይ እንዲያሳልፉ ህክምና የሚያገኙበት ቦታ Hospice ይባላል። ሆስፒስ ውስጥ የሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች እነዚህን ከጥቂት ሳምንታት እስከ ጥቂት ወራት የቀራቸው ሰዎች በህይወታቸው ምን እንደሚቆጫቸው ጠይቀዋቸው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አግኝተዋል። 1) ደስተኛ አልነበርኩም- ህይወቴን በሚገባ enjoy አላደረግሁም። 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም። ለመማር ብዙ እድል ነበረኝ ግን አልተማርኩም። 3) እራሴን አልተንከባከብኩም-ጥሩ እንቅልፍ አልተኛሁም፤ ስፖርት አልሰራሁም፤ አመጋገቤ ላይ አልተጠነቀቅኩም፤ የጤና ምርመራ በሰአቱ አላደረግሁም። 4) የኖርኩት በቂምና በጥላቻ ነው-ሁሉም ነገር እንደዚህ ማለፉ ለማይቀር ለምን በቂምና በጥላቻ ራሴንም ሰዎችንም ጎዳሁ? 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም-ላይ ታች ስል ከልጆቼ ጋር አልተጫወትኩም፤ ወላጆቼን እንደምወዳቸው አልነገርኳቸውም። አብሬያቸው ጊዜ አላሳለፍኩም። 6) ሰዎችን አልረዳሁም- ብዙ የእኔን እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ነበሩ። አቅሙ እያለኝ እኔ ግን 'ቢዚ' ስለነበርኩ አልደረስኩላቸውም። 7) ህልሜን አልኖርኩም- ለብዙ አመታት ለአንድ መስሪያቤት ተቀጥሬ ነው የሰራሁት እንጂ የራሴን ህልም አልኖርኩም። 8) ያለምክኒያት ነው የለፋሁት- በማይጠቅሙኝ ነገሮች ተጠምጄ በጣም ስለፋ ነበር። 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም- ለምወዳቸው ሰዎች 'እወድሀለሁ' ወይም 'እወድሻለሁ' አላልኩም።ፍቅሬን ከመግለፅ ይልቅ እኮሳተራለሁ። 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበረ- መንፈሳዊነትን እጠላ ነበር። አሁን መጨረሻዬ ላይ እስከምደርስ ወደ አምላኬ ዞር አላልኩም ነበር። ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ Dawit Dreams ላይ ከተናገረው የተወሰደ። ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። በየሰአቱ በአለማችን 7500 ሰዎች ይሞታሉ። በየቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ 180ሺ ሰዎች ይሞታሉ። ሞት ማን ጋር መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም።  ደስተኛ ሆነን፣ ህልማችንን እየኖርን፣ ራሳችንን እየተንከባከብን፣ብዙም ኮስታራ ሳንሆን፣ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ እያሳለፍን በይቅርታ ልብ እንዲሁም በመንፈሳዊነት መኖር ሞት ሲመጣ እዳንፀፀት የሚያግዙ ነጥቦች ይመስሉኛል። ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!! 📗📒📕 . . .. . . . #Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ #ethiopianmovie #ኢቢኤስ #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline ##denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian

Comment