MENU

Fun & Interesting

ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie - S06 EP 53

MERI PODCAST 109,842 2 years ago
Video Not Working? Fix It Now

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች:: በዛሬው ክፍላችን የመንግስት ተቋማት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን እና በብዙ ለውጦች ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት CEO ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሐና አርዓያሥላሴ ትባላለች: ሀና የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት ከነበረበት የ የ 78 ሚሊየን ብር እዳ ወጥቶ በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር ትርፍ እንዲያተርፍ የመሪነት ሚናን ተጫውታለች።በተጨማሪም ከአለም አቀፍ ፓስታ ቤቶች በሱ ደረጃ ከነበረበት 117 ደረጃ ወደ 68ኛ ከፍ እንዲል የበኩልዋን አበርክታለች : በህግ ትምህርት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪዋን የያዘች ሲሆን ከ University of New York ደግሞ በ legal theory ማስተርሷን ሰርታለች አንደ Mckensy & Company consulting firm , የጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ በአማካሪነት , በ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ኢንደስትሪያል ፓርክ ቪዥን ላይ ደግሞ ደፒውቲ ኮምሽነር አገልግላለች ። በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ውስጥ በ CEO ነት እየሰራችም ትገኛለች። ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበራት ቆይታ ስለ ፓስታ ቤት ጉዞዋ: የህይወት ልምዷን: ከባድ ነገሮችን የማድረግና የመቻል ምስጢር አጋርታናለች። የምትወዱት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት እንጋብዛለን ። መልካም ቆይታ ! ውድ መሪዎቻችን አርብ በሀገራችን የሰአት አቆጣጠር 12 ሰአት ላይ : የመሪ ፓድካስት አንድ አመት ጉዞን በማስመልከት ቀጥታ ስርጭት የሚኖረን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡ ከምናቀርባቸው ዝግጅቶች ጠቃሚ እውቀቶችን እያገኛችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ብዙዎች ጋር መድረስ እንድንችልም ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን ፡ እናመሰግናለን 0:00 - intro 2:44 - who is hana ? 5:46 - Problems to solve 8:10 - From bankruptcy to 11:05 - Mapping out the problems 18:55 - post office in e commerce 24:22- Global postal operation 27:56 - Measuring performance 29:46 - life influencers & lord of the rings 32:32- Humor in Business 36:20- Routines 42:14 - Doing tough things 50:11 - Data 56:00 - challenge in transition from law to business 1:00:28 -Being a women& leader 1:10:16- Talent 1:13:56- writing letter 1:18:32 - One wisdom Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1 Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at [email protected] Thank you for respecting our copyright.

Comment