MENU

Fun & Interesting

ለ1.5 ሚሊየን ሰዎች ጠንቁያለው እኔ ጋር ያልመጣ አርቲስት፣ ባለስልጣንና ባለሃብት የለም! | የኔ ህይወት #challenge #motivation

Peter Show Official 121,985 lượt xem 4 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ከ25 አመት በላይ በጥንቆላ አለም ውስጥ ያሳለፈው ይፍሩ ተገኝ ለ1.5 ሚሊየን ሰዎች እንደጠነቆለና ብዙ አርቲስቶች፣ ባለስልጣኖች እና ባለሃብቶች ይመጡ እንደነበር አጫውቶናል፡፡ በተጨማሪም በጥንቆላው አለም ውስጥ ያሉ ትላልቅ ሚስጢሮችን የነገረን ሲሆን እናንተም ይሄንን ብዙ ታምር እና ሚስጢር የያዘ ቪዲዮ እስከመጨረሻው እንድታዩት አበረታታችኋለው፡፡
በየጊዜው የምንሰራቸውን እንደነዚህ አይነት እና ብዙ ትምህርት አዘል ፕሮግራሞች እንዲደርሳችሁ የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን እንዳትረሱ፡፡
#challenge #mylife #lifestyle #motivation #lovestory
#peter_show_official

Hello Family, who has spent more than 25 years in the world of witchcraft today, told us that Yifru Tegegn has cast spells for 1.5 million people and that many artists, officials and investors used to come. He also told us the biggest secrets in the world of witchcraft and I encourage you to watch this beautiful and mysterious video till the end.
Don't forget that you are a family by subscribing to our YouTube channel so that you can get these kinds of educational programs that we regularly do.

#challenge #mylife #lifestyle #motivation #lovestory
#peter_show_official

Comment