ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ ድረስ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
---------------
ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በዛሬው ፕሮግራማችንም አንድ ባለታሪካችን ሚስቴ የ15 ወር ነፍሰ ጡር ነች። ከዛሬ ነገ ትወልዳለች ብዬ ብጠብቅም ልትወልድ አልቻለችም። በዋናነት ወይ የፈጣሪ ስራ ወይ ደግሞ ሚስቴ ሆንብላ ሳታረግዝ አርግዣለው ብላ ሆን ብላ ሊሆን ይችላል እና በናንተ መንገድ ሁኔታውን አጣርታቹ ንገሩኝ ሊል ወደፕሮግራማችን መቷል። ከዚህም ባሻገር ስለስራው እና ገንዘብን እንዴት እንደሚጠቀም ፣ እንዲሁም አሁን ስላለው ሀብትና ገንዘቡን በምን አይነት ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርግ አጫውቶናል። ይህንንም ከባለቤቱ ጋር አያይዞ የነገረን ድንቅ ታሪክ አለ። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
#money #finance #pregnancy
#maledatube #ማለዳ_ቲዩብ
Maleda Tube