ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በ50ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከAbel belay ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::አቤል 15 አመት ጫካ ውስጥ የኖረ መነሳዊበትን የተረዳ ድንቅ ኢትዮጵያዋዊ ነው::