MENU

Fun & Interesting

ፖሊሱን ሊያሳስር ፖሊስ ጣቢያ የወሰደው ደራሲ | ታሪክ 2 ክፍል 9 #tagelseifu #ታገል_ሰይፉ #ethiopia

Video Not Working? Fix It Now

ታገል ሰይፉ የስነ-ጽሁፍ ስራዎቹን በኢትዮጵያ ተደማጭና ተነባቢ ሚዲያዎች ማቅረብ የጀመረው ከ1979ዓ.ም. ጀምሮ ነው። የመጀመሪያ መጽሃፉን ( በ16 ዓመት እድሜው ) በ1982ዓ.ም. ለአንባቢያን አቀረበ። በ2016ዓ.ም. ያሳተመውን ተወዳጅ ልብ-ወለድ መጽሃፉን /ዝንቡላና ካሮትን/ ጨምሮ አስራ አምስት መጽሃፎችን ለአንባቢያን አቅርቧል። የታገል ሰይፉን ተወዳጅ ልብ ወለድ ዝንቡላና ካሮትን በጃፋር መፅሃፍት መደብሮች ያገኙታል #tagelseifu #ታገል_ሰይፉ #ethiopia #addisababa #ethiopianbooks #derasi

Comment