ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የዘይቱን ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 1 ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት
* 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
* 1 እንቁላል
* 1/3 ኩባያ ስኳር
* 1/3 ኩባያ ዘይት
* 1 የሾርባ ማንኪያ ለብያለ ውሃ
* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው
የቅቤ ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 2 ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት
* 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
* 2 እንቁላል
* 3/4 ኩባያ ስኳር
* 227 ግራም ጨው የሌለው ቅቤ
* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia