By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - ይህ ፖድካስት ጠቃሚና ለህይወት አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ዶክተር ምህረት ከሌሎች ተነጋሪ ታሪክና ጠቃሚ ዕውቀት ካካበቱ አንጋፋ ሰዎች ጋር ያሚያደርገው ውይይት ነው።
PROFESSOR MESFIN ARAYA PART 2 - A Perspective on the Ethiopian Psychology
chapters:
0፡00: መግቢያ
0:04:23 አስተሠባችንንና ስነልቦናችንን ውስብስብና እስቸጋሪ ምን አደረገው?
0:16:25 የዛሬ ሃምሳ አመት የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን አእለች? ከሌለች የት ደረሰች?
0:25:10 ከሀምሳ አመት ጉዞ በኋላ የደረስንበትን ቦታ እንዴት ታየዋለህ?
0:32:22 ከምትተርከው ማህበረሰብ ያ አቢዮት እንዴት ወጣ?
0:38:31 ሁሉም ትውልድ የራሱን ትውልድ አመስጋኝ የሌላውን ነቃፊ ሆኗል ... ኃላፊነት እንዴት እንውሰድ?
0:45:29 ሃላፊነት የሚወስድ ትውልድ እንዴት ነው የምናፈራው?
0:51:40 እንደማህበረሰብ ለስልጣን ፣ለሃይል፣ ለገንዘብ፣ ለስኬት ይሄነው የሚባል ስነልቦና አለን?
0:58:13 ደረጃን፣ ስልጣንና ህግን የማክበር አስተሳሰባችን በሃምሳ አመት ውስጥ ያለው ለውጥ?
01:05:17 ሂደት ይሌለው የአቋራጭ ውጤት ፈላጊነታችን ከየት ያደርሰን ይሆን?
01:12:41 ከቤት እስከ ትምህርት ቤትና ማህበረሰብ ያለው ጥቃትና ጉዳት ምን ፈጠረብን?
01:18:46 ሶሻል ሚዲያ እንደ ዘንድሮ ድሮም ቢኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር?
01:28:49 የሞራል ውድቀቱንና ዝቅታው መንስኤውና መፍትሄው ምን ይሆን?
01:41:42 ባለንበት ሁኔታ ከሞከርናቸው አማራጮች ውጪ ምን ምርጫ አለን?
01:55:53 በሀገራዊ ምክክሩ የሶስት አመት ጉዞ ምን ላይ ደረስን?
02:09:35 የመጭዋ ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?