MENU

Fun & Interesting

"የጋብቻ ቀለበታችንን ሸጠናል😳...ስፍስፍ ስትልልኝ እናደዳለሁ!" 🤔😅 //20-30//

ebstv worldwide 2,433 lượt xem 1 day ago
Video Not Working? Fix It Now

There are many reasons why many young people are hesitant or afraid to get married these days; With this in mind, we had a discussion with Yafet and Bethlehem, a couple who had been together for 7 years, about their fears of marriage before getting married and how they faced marriage.

በአሁን ጊዜ በርካታ ወጣቶች ለማግባት የሚያቅማሙበት ወይም የሚፈሩበት ብዙ ምክንያቶች አሉ ፤ ይህንን በማስመልከት ዮፍታሄ እና ቤተልሔም የተባሉ ለ 7 ዓመታት አብረው የቆዩ ጥንዶች ጋር ወደ ትዳር ከመግባታቸው በፊት ስለነበራቸው የትዳር ፍራቻ እና እንዴት ትዳርን እንደተጋፈጡት ውይይት አድርገናል።

''The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."

የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Comment