ባህሩን ማን ባሻገረኝ መዲና ጉዳይ ነበረኝ_በዝግባት ሐሪማ
መንዙማ ለኢትዮጲያዊያን ልንጠብቀው የሚገባን ትልቅ ኪነ ጥበባዊ ሀብት እና ቅርሳችን ነው፡፡ ይህንን ቅርስ ከመጠበቅ እና ለመጭው ትውልድም እንደወረደ ለማስቀጠል ይህን የማጠራቀሚያ ቻናል ከፍተናል፡፡ በቻናላችን በተለያዩ ሀሪማዎች የተቀረጹ ልብ የሚነኩ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መንዙማ አና ሐድራዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ትከታተሉን ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡
ዛሂዱ የመንዙማ እና ሐድራዎች ጋለሪ
https://www.youtube.com/channel/UCIvp_taVjkg7t4SSGK5_1BA
https://www.youtube.com/channel/UCIvp_taVjkg7t4SSGK5_1BA