MENU

Fun & Interesting

መጀመሪያ የሞተው ሰው | ዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ ያተኮሩ 20 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | 20 Amharic Bible Quiz | Ethiopia

Video Not Working? Fix It Now

#ethiopia #mezmur #protestant #መዝሙር #amharic #ebs #ethiopiantiktok #bible በዛሬው ቪድዮ ዘፍትረት መጽሐፍ ላይ ያተኮሩ 20 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን ይዘንላቹ መጥተናል። እነዚህ 20 ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስን ምን ያህል እንደምታውቁና ራሳችሁን እንድትገመግሙ ያደርጓችኋል። ከእያንዳንዱ ጥያቄ ቀጥሎ መልሱ የሚገኝበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ተቀምጧል.። today we have prepared 20 amharic quiz on the first book of bible, Genesis. these 20 quizzes helps you to evaluate how well you read your bible. ዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ ያተኮሩ 20 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች Chapters ..................................................................... 0:00 Intro 0:40 እግዚአብሔር በአራተኛው ቀን የፈጠረው | መጽሐፍ ቅዱስ 1፡33 እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን በውኃና ውኃ መካከል እንዲከፍል የፈጠረው 2፡26 ገነትን የተከለው በየት ነበር ? 3፡07 እባቡ ለሔዋን ከዛፉ ፍሬ ከበሉ ምን እንደሚሆኑ ነገራት 4፡00 ዘፍጥረት መጽሐፍ ባጠቃላይ ስንት ምዕራፎች አሉት 4፡46 ሎጥ ሸሽቶ እንዲያመልጥ ያልጠፋችው ትንሽ ከተማ 5፡52 ሚስቱን የተቅኦጣው ማን ነበር 6፡40 ከያዕቆብ ልጆች ከሊያ የተወለደ አይደለም 7፡28 በዘፍጥረት መጽሐፍ መሰረት በመጀመሪያ የሞተው ሰው 8፡24 የኖሕ አባት ላሜህ አጠቃላይ ከመሞቱ በፊት ስንት አመት ኖረ 9፡08 እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ተንኮለኛ የነበረው 9፡58 የኖሕ መርከብ ውሃው ከጎደለ በኋላ የተቀመጠችበት ተራራ 10፡42 ውኃው መቅለሉን ለማረጋገጥ መጀመሪያ መስኮቱን ከፍቶ የላከው 11፡34 እግዚአብሔር ወደ ግብጽ እንዳይወርድ ያዘዘው | መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ

Comment