ልታሳክመኝ የቤት እቃዋን ሸጣ ስትመጣ ገንዘቧን ሌባ ሰረቃት፡፡ በተኛሁበት ጉሮሮዬን የሚያንቀኝ ነገር አለ፡፡ ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540 በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን::